Does the Fountain of Youth Exist? AMHARIC

Read this blog in English Leer este blog en español ከሃያ ሁለት ዓመታት በፊት በታክና፣ ፔሩ  ከነበሩ በጎ ፈቃደኞች ጋር የመኖር እና የማገልገል እድል ነበረኝ ፡፡ በቆይታዬም እንግሊዘኛ በማስተማር እና የቅርጫት ኳስ በማሰልጠን አገለግል ነበር። የታክና ከተማ በፓስፊክ የባህር ዳርቻ እና በአለም ደረቃማ ከሆኑ በረሀዎች አንዱ በሆነው በአንዲስ ተራራ መካከል የምትገኝ ናት። እዚያ በነበርኩባቸው...

A Sister Can Make All the Difference AMHARIC

Read this blog in English Leer este blog en español ሰላም በአምስት አመቷ የአንደኛ ክፍል ትምህርቷ አጋማሽ ላይ ወደ አዲስ የካቶሊክ ትምህርት ቤት ተዘዋወረች። በዛንም ጊዜ የክፍሎቿ ልጆች ከቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ጀምሮ አብረው ትምህርታቸውን ይከታተሉ ስለነበር ቀድሞ የተመሰረተ ጓደኝነት ነበራቸው። ስለዚህም ሰላም ከእነሱ ጋር ጓደኝነት መፍጠር ከበዳት። ሰላም የጓደኛሞቹን ካየች በኋላ ዘና...