A Sister Can Make All the Difference AMHARIC

Read this blog in English Leer este blog en español ሰላም በአምስት አመቷ የአንደኛ ክፍል ትምህርቷ አጋማሽ ላይ ወደ አዲስ የካቶሊክ ትምህርት ቤት ተዘዋወረች። በዛንም ጊዜ የክፍሎቿ ልጆች ከቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ጀምሮ አብረው ትምህርታቸውን ይከታተሉ ስለነበር ቀድሞ የተመሰረተ ጓደኝነት ነበራቸው። ስለዚህም ሰላም ከእነሱ ጋር ጓደኝነት መፍጠር ከበዳት። ሰላም የጓደኛሞቹን ካየች በኋላ ዘና...

A Second Chance AMHARIC

Read this blog in English Leer este blog in Español “መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ። ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው።” ዩሀንስ 8:7 ስህተት ሰርታችሁ ሁለተኛ እድል ተሰጥተው ያውቃሉ? ይቅርታ ሲጠይቁ ያ እድል ቢከለከልስ? ሁላችንም ቢያንስ ሁለተኛ እድል እንደሚያስፈልገን አንድ ተማሪያችን አነሳልኝ። እኛ ሁል ጊዜ በተሻለ መንገድ ወይም...

A Second Chance

Leer este blog en español ይህንን ብሎግ በአማርኛ ያንብቡ “When they kept on questioning Jesus, He straightened up and said to them, ‘Let any one of you who is without sin be the first to throw a stone at her.’” John 8:7 Have you ever been given a second chance...

We Need Your Prayers AMHARIC

Read this blog in English Leer este blog en español   ሐሙስ ዕለት ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በአውሮፕላን እየተሳፈርኩ ሳለ ከቡድናችን መሪዎች አንዱ አስደንጋጭ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ። “ፍሬዲ” እና ስድስት ጓደኞቹ እሁድ ዕለት እግር ኳስ ለመጫወት እንደሄዱ እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እንደጠፉ ነገረችኝ  (ስሙ እና ሀገሩ ለደህንነት ሲባል ተቀይሯል)። ስልኮቻቸውን እና ንብረቶቻቸውን እቤት ውስጥ...